ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ ቀ በ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ
ፀባዖት ~
Sabaoth:
ሰባዖት፣ ሰባት፣ ሰዎች፣ ሕዝብ፣ ሠራዊት ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ሰበንያ፣ ሰብታ፣ ሰንበት፣ ሳባ ሰዎች፣ ሳባታይ፣ ሳባጥ፣ ሳቤህ ፣ ሳቤዔ]
[ሠራዊት፥ ጭፍራ
ማለት ነው / መቅቃ]
. ሐዋርያው ጳውሎስ ወደ ሮማውማውያን በላከው ደብዳቤ የጌታን ባሕሪ ለመግለጽ የተጠቀመው ቃል፥ “ኢሳይያስም እንደዚሁ። ጌታ ፀባዖት ዘር ባላስቀረልን እንደ ሰዶም በሆንን ገሞራንም በመሰልን ነበር ብሎ አስቀድሞ ተናገረ” (ሮሜ 9:29)
. በተመሳሳይ ሁኔታ ያቆብ በመልእክቱ ቃሉን ተጠቀመ፥ “... ወደ ጌታ ፀባዖት ጆሮ
ገብቶአል።”
(ያዕቆ 5:4)
No comments:
Post a Comment