ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ ቀ በ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ
ጃንደረባ ~
Eunuch:
እጩ፣ የታጨ፣ ለሹመት የታሰበ፣ አልጋ ጠባቂ፣ አልጋ ወራሽ... ማለት ነው።
Eunuch-
‘እጩ’ከሚለው ቃል የተገኘ ስም ነው።
. ዮሴፍን የገዛ የግብፅ ሰው፥ “እነዚያ የምድያም ሰዎች ግን ዮሴፍን በግብፅ ለፈርዖን ጃንደረባ ለዘበኞቹ አለቃ ለጲጥፋራ ሸጡት።” (ዘፍ 37:36)
. ነቢዩ ኤርምያስን በገመዱ ጐተቱት ከጕድጓድ ያወጡት፥ “በንጉሡም ቤት
የነበረው ጃንደረባ ኢትዮጵያዊው አቤሜሌክ ኤርምያስን
በጕድጓዱ ውስጥ
እንዳኖሩት ሰማ። ንጉሡም በብንያም በር ተቀምጦ ነበር።”
(ኤር 38:7)
. “ፊቱንም ወደ መስኮቱ አንሥቶ። ከእኔ ጋር ማን ነው፤ አለ። ሁለት ሦስትም ጃንደረቦች ወደ እርሱ ተመለከቱ።” (2 ነገ 9፡32)
. ፊልጶስ ያገኘው ኢትዮጵያዊው ባለሥልጣን ፥ “ተነሥቶም ሄደ። እነሆም፥ ህንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ የነበረ በገንዘብዋም ሁሉ
የሠለጠነ አንድ
የኢትዮጵያ ሰው
ሊሰግድ ወደ
ኢየሩሳሌም መጥቶ
ነበር፤”
(ሥራ 8:27)
No comments:
Post a Comment